"Investment with a Mission to be SECOND-TO-NONE"
If you cannot see the Amharic content properly download and install Ge'ez Font Here.
ሬይንቦ በደማቁ የሠርግ አውደ-ርዕይ ተሳትፎ አደረገ!!
ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ.ም.

ሙሉ ዜናውን
የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በእንግድነት ተገኙ
መጋቢት 27 ቀን 2010 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶ/ር አቢይ አህመድን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሰየመበት ሥነ-ሥርዓት ላይ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አረጋ ይርዳው በእንግድነት እንዲገኙ በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት በፖርላማ በነበረው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡
ሙሉ ዜናውን
ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ለተፈናቃይ ወገኖቻችን በቢሾፍቱ ከተማ የገነባውን የ121 ቤቶች ቁልፍ አስረከበ
መጋቢት 6 ቀን 2010 ዓ.ም.

ሙሉ ዜናውን
የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሴት ሠራተኞች በ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተሳታፊ ሆኑ
መጋቢት 4 ቀን 2010 ዓ.ም.

ሙሉ ዜናውን
Our Mission
A multi-sector organization with second-to-none leadership positions in each of our products and services there by exceeding the expectations of our customers, employees, shareholders and the community.
ተልዕኮአችን
በሁሉም የምርትና የአገልግሎት አቅርቦት ተወዳዳሪ የሌለው ፈርጀ ብዙ ድርጅት ፈጥሮ የደንበኞችን የሠራተኛውን፣ የባለቤቱንና የህብረተሰቡን ፍላጐት ከሚጠበቀው በላይ ማሟላት፡፡