በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች ከየካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ቅዳሜ ጠዋት መደበኛ የሥራ ሰዓታቸው እንደሚሆን ተገለፀ